Donate

Amhara Rehabilitation Fund

$141,564 of $150,000 goal
94% Complete

አማራ ማቋቋሚያ
ለተፈናቀሉ እና በጦርነት ለተጎዱ ወገኖቻችን ደጀን እንሁን
  Nov 23 2020 . United States

ቁጭት ተግባር ይሁን ኑ እንተባበር፣

ከንፈር መምጠጥ ይብቃ በስራ ይተግበር::

በማንነታቸው ከአጣየ  ከመተከል  ከጉራፈረዳ እና ሌሎች ቦታዎች ተፈናቅለው ሜዳ ላይ ለወደቁ ወገኖች

እንዲሁም

የህወሐትን ቡድን ለህግ ለማቅረብ በተደረገው ህዝባዊ እና መንግስታዊ ዘመቻ ተሳትፈው አካላቸው ለጎደለ ፣ የህይወት መስዋትነት ለከፈሉ ጀግኖች፣ እና  ቤተሰቦች እንድረስ ከጎናቸውም እንቁም ስንል ውድ ህይወቱን ለመስጠት በማይሳሳው የዐማራ ህዝብ ሰም እንለምናለን።

የዐማራ ማህበራት እና ሲቪክ ድርጅቶች በሰሜን አሜሪካ በካናዳ እና በአውሮፓ በመተባበር::


ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ እኛ  ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤  ‘TIP’ ከሚለው መስመር  ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።


Posted by Wonfel Aid Inc

    ይህን ስብስብ ይቀላቀሉ!

    Amhara Rehabilitation Fund

    General donation

    ማሳሰቢያ !!!!!!!